+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከአጉስታ – ወይራ ሰፈር አቋራጭ የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡-በተለምዶ አጉስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ መጋጠሚያ ድረስ አቋራጭ የመንገድ ግንባታ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡...

ራስን የማልማትና የመግለፅ ክህሎት ማሳደግ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ራስን የማልማትና የመግለፅ ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለሁለት ቀን...

ባለስልጣኑ የ5ወራት የእቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 3 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች የ5ወራት የመንገድ መሰረተ ልማት የእቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡...

ሳሪስ አደይ አበባ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታና የፅዳት ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 3 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ ምክንያቶች የተዘጉ የድሬነጅ መስመሮች የፅዳትና የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ...

17ኛው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን አስመልክቶ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም፣– የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች 17ኛውን የብሄር-ብሄረሰቦች ቀን “ህብረ-ብሄራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን”...

የፈረንሳይ ፓርክ-ፈረንሳይ አቦ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን እያስገነባው የሚገኘው ፈረንሳይ ፓርክ- ፈረንሳይ አቦ የመንገድ ፕሮጀክት በተሻለ...

“አካታች የፈጠራ ስራ እና ሽግግራዊ መፍትሄ” በሚል መሪ ቃል የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራር እና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን...

የተጎዱ መንገዶችን በመለየት ተከታታይ እድሳት እና ጥገና ማድረጋችንን ቀጥለናል

መንገዶቻችን ለትራፊክ ምቹ እንዲሆኑ ዘወትር እንተጋለን ፎቶ፡- የተጎዳ የአስፋልት ክፍልን በአዲስ አስፋልት ንጣፍ በመተካት የተከናወነ የመንገድ ጥገና (ከሳሪስ 58 እስከ...

የአንፎ የድጋፍ ግንብ ግንባታ 86 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26 ቀን 2015ዓ.ም፡- ከአለም ባንክ ወደ አንቦ መውጫ መስመር ላይ በተለምዶ አንፎ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እየተገነባ...

ቀጨኔን ከሽሮ ሜዳ የሚያገናኘው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከቀጨኔ 8 ቁጥር ማዞሪያ እስከ ሽሮ ሜዳ ቁስቋም ማሪያም ድረስ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ...