+251 11371 2982 aacracom@gmail.com
የካርል አደባባይ በትራፊክ መብራት ሊቀየር ነው

የካርል አደባባይ በትራፊክ መብራት ሊቀየር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከብስራተ ገብርኤል ወደ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚወስደው መንገድ ላይ...

የኬላ ፈረንሳይ- ፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርስትያን አስፋል መንገድ ፕሮጀክት የድልድይ ኮንክሪት ሙሌት ስራ በመጠናቀቀ ላይ ነው

አዲስ አበባ፡- ጥር 12 ቀን 2015 ፣ የኬላ ፈረንሳይ- ፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርስትያን ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አንዱ...

በ6 ወራት ውስጥ 411.94 ኪሎ ሜትር የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 6 ወራት ውስጥ 442...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣...

ከላፍቶ ድልድይ ወደ ጎፋ መብራት ሀይል የሚወስደው መንገድ የጥገና ስራው ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከላፍቶ ወደ ጎፋ መብራት የሚወስደው መንገድ የጥገና ሥራ...

የውስጥ ለውስጥ እና አቋራጭ የመንገድ ግንባታ ስራዎች

ጥር 6 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ መሠረተ ልማትን በከተማዋ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ ከሚያከናውናቸው በርካታ የመንገድ...

በተለምዶ አፍንጮ በር ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የሚገኘዉ የድጋፍ ግንብ ጥገናዉ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ ጥር 05 ቀን 2015፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ቀደም የመፍርስ አደጋ አጋጥሞት የነበረዉን አፍንጮ በር አካባቢ...

አያት አደባባይ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 4 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አያት አደባባይ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡...

አያት ለሚኩራ ክፍለ ከተማ አካባቢ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 04 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአክሰስ መንገድ በመገንባት የመንገድ መሠረተ ልማትን ተደራሽ ለማድረግ...

እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ