+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የውስጥ ለውስጥ እና አቋራጭ የመንገድ ግንባታ ስራዎች

ጥር 6 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ መሠረተ ልማትን በከተማዋ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ ከሚያከናውናቸው በርካታ የመንገድ...

በተለምዶ አፍንጮ በር ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የሚገኘዉ የድጋፍ ግንብ ጥገናዉ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ ጥር 05 ቀን 2015፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ቀደም የመፍርስ አደጋ አጋጥሞት የነበረዉን አፍንጮ በር አካባቢ...

አያት አደባባይ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 4 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አያት አደባባይ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡...

አያት ለሚኩራ ክፍለ ከተማ አካባቢ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 04 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአክሰስ መንገድ በመገንባት የመንገድ መሠረተ ልማትን ተደራሽ ለማድረግ...