+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ለብልሽት የተዳረጉ አጫጭርና አቋራጭ የአስፋልት መንገዶችን በመጠገን የተሻለ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዋና ዋና መንገዶች ላይ እያከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ጥገና ስራ...

የኢምፔሪያል ተሻጋሪ ድልድይ የቀኝ ክፍል ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መስመር ላይ የሚገኘው የኢምፔሪያል ተሸጋጋሪ ድልድይ የቀኝ ክፍል ዛሬ...

ከቦሌ ሰማይ ስር…

በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ ማሳለጫ ፕሮጀክቶች መካከል በደቡባዊ ምስራቅ የቀለበት መንገድ ክፍል እየተገነባ የሚገኘው የቦሌ ሚካኤል አደባባይ...

የሳምንቱ የእግረኛ መንገድ እና የከርቭ ስቶን የጥገና ስራ

ታህሳስ 22 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና እና በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተዳረጉ የእግረኛ መንገዶችን በመለየት በከተማዋ...

የበሻሌ ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ የአስፋልት የማልበስ ስራው እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከ 324.3 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የበሻሌ ኮንዶሚኒየም...

ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የመንገድ ዲዛይን ማኑዋልና ስፔስፊኬሽን ሊሻሻል ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከ20 ዓመታት በላይ ሲገለገልባቸው የቆየውን የዲዛይን ማንዋል ፣...

ከላፍቶ ድልድይ ወደ ጎፋ መብራት ሀይል የሚወስደው መንገድ በጥገና ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከላፍቶ ወደ ጎፋ መብራት የሚወስደውን መንገድ የጥገና ሥራ...

የኤምፔሪያል ማሳለጫ ድልድይ ሌላኛው የከተማችን ገፅታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ችግርን ከመፍታት ባሻገር በቀጣይ ለከተማዋ ውብ ገፅታን...

የመንገድ ዳር መብራቶች ለከተማችን በምሽት ድምቀትንና ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቾትን የሚለግሱ የጋራ ሀብቶቻችን ናቸው

ታህሳስ 19 ቀን 2015ዓ.ም፡- የጎዳና ላይ መብራቶች፤ በከተማዋ ያለውን የምሽት የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ እንዲሆን ያስችላሉ፡፡ እግረኞች በምሽት በሠላም ወጥተው እንዲገቡ፣...