+251 11371 2982 aacracom@gmail.com
ቦሌ ሚካኤል ተሸጋሪ ድልድይ ቦሌ ኤርፖርት - ጎሮመንገድ የቃሊቲ ቱሉዲምቱ እና ቡልቡላ ቂሊንጦ መንገድ ፕሮጀክት
ቦሌ ሚካኤል ተሸጋሪ ድልድይ
ተሻጋሪ ድልድዩ 600 ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር የጎን ስፋት ኖሮት የተገነባ ነው፡፡
ቦሌ ኤርፖርት - ጎሮመንገድ
በአሰር ሀገር በቀል ስራ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ እየተከናነየ ሚገኘው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት 4.9 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 60 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ነው
የቃሊቲ ቱሉዲምቱ እና ቡልቡላ ቂሊንጦ መንገድ ፕሮጀክት
የሀገሪቱ ዋና የወጪና ገቢ ኮሪደር በሆነው የከተማዋ ደቡባዊ አቅጣጫ እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ ቱሉዲምቱ እና ቡልቡላ ቂልንጦ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በአጠቃላይ 21 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና 4.7 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚደረግበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው፡፡

እንኳን ወደ ድረ-ገፃችን በደህና መጡ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመሰራረት ታሪክ

የአዲስ አበባ የመንገድ ግንባታ ታሪክ ከመዲናዋ አመሰራረት ይጀምራል.. ተጨማሪ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

መንገድ ዲዛይን

የመንገድ ዲዛይን

መንገድ ግንባታ

መንገድ ግንባታ

መንገድ ማስተዳደር

መንገድ ማስተዳደር

መንገድ ጥገና

መንገድ ጥገና

ከምስል ክምችት