+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

አዲስ አበባ፥ የስፖርት ቱሪዝም ዕውን ለማድረግ ፅኑ መሠረት ያስቀመጠች ከተማ!

የአፍሪካ ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው አዲስ አበባ፣ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ያሳየችውን ልዕልና፣ በስፖርት ቱሪዝም ለመድገም ዝግጁነቷን ለዓለም እየገለጠች ነው። መንግስት ለመሠረተ ልማት...

የጎርፍ መከላከል ቅድመ-ዝግጅት ስራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በዝናብ ወቅት የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋን...

አዲስ አበባ በአምስት አመት ከ 60 ሺ በላይ ፕሮጀክቶችን ገንብታለች !

አዲስ አበባ ከተማ ከለውጡ ወዲህ በተለይም በአምስት አመታት ጊዜ ውስጥ በርካታ ፕሮጀክቶችን በብቃት ሰርታ አጠናቃለች፡፡ በዋናነትም በመሰረተ ልማት እና በመንገድ...

የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ መንደር የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በገላን ጉራ ኢንዱስትሪ መንደር የአስፓልት መንገድ ግንባታ በማከናወን...

ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመከላከል የሚያስችሉ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው

መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን በጥናት...

ከለቡ መድኃኒዓለም ወደ ጀሞ 3 የሚያገናኝ አቋራጭ መንገድ እየተገነባ ነው

መጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ከለቡ መድኃኒዓለም ወደ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ የሚወስድ አጭር እና አቋራጭ መንገድ እየተገነባ ይገኛል።። ቀደም...

በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ዳር የውሃ ፍሳሽ መስመር ጽዳትና ጥገና በመከናወን ላይ ነው

መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ በክረምት ወቅት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ስጋት ታሳቢ በማድረግ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ...

ከመሀል ከተማ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ እየተገነባ የሚገኘው የአውቶቡስ ተራ – መሳለሚያ -18 ማዞሪያ የመንገድ ፕሮጀክት

• ፕሮጀክቱ 3.3 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ሲሆን፣ • በግራና በቀኝ አቅጣጫ በአጠቃላይ 6 የመኪና መስመሮች (Lanes) እዲኖረው ተደርጎ እየተገነባ...

ከየካቲት 23 ወደ ጀሞ 2 የሚወስድ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 2 ከየካቲት 23 ሆቴል...

የድል ፕላዛ እና የቁርጡሜ የወንዝ ዳርቻ ልማት

ማምሻዉን በቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ እጅግ ዘመናዊ ሆኖ የተገነባውን የድል ፕላዛ እና የቁርጡሜ የወንዝ ዳርቻ ልማትን አጠናቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል። በአንድ...