ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመከላከል የሚያስችሉ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው
መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን በጥናት...
መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን በጥናት...
መጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ከለቡ መድኃኒዓለም ወደ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ የሚወስድ አጭር እና አቋራጭ መንገድ እየተገነባ ይገኛል።። ቀደም...
መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ በክረምት ወቅት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ስጋት ታሳቢ በማድረግ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ...
• ፕሮጀክቱ 3.3 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ሲሆን፣ • በግራና በቀኝ አቅጣጫ በአጠቃላይ 6 የመኪና መስመሮች (Lanes) እዲኖረው ተደርጎ እየተገነባ...
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 2 ከየካቲት 23 ሆቴል...
ማምሻዉን በቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ እጅግ ዘመናዊ ሆኖ የተገነባውን የድል ፕላዛ እና የቁርጡሜ የወንዝ ዳርቻ ልማትን አጠናቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል። በአንድ...
የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ፉሪ ሀና ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ...
130ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት...
የካቲት 22 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ እያስገነባቸው የሚገኙ የልማት ተነሽዎች የመኖሪያ ቤት...