+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ራዕይ እና ተልእኮ

የተቋሙ ራዕይና ተልዕኮ

ራዕይ/Vision

የመንገድ መሰረተልማት በመገንባት እና ደህንነታቸውን በመጠበቅ በ2017 የአዲስ አበባን የመንገድ ሽፋን 25 በመቶ ማድረስ፡፡

ተልዕኮ /Mission

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የእድገት እንቅስቃሴ የሚያፋጥንዋና፣ መለስተኛ፣ ዋና፣ መጋቢና አገናኝ የመንገድ መሰረተልማት በጥራት፣ በጊዜና በተገቢው ወጪ በመገንባትና በማስተዳደር የትራፊክ ፍሰቱን ማሳለጥ፡፡