+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከመሀል ከተማ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ እየተገነባ የሚገኘው የአውቶቡስ ተራ – መሳለሚያ -18 ማዞሪያ የመንገድ ፕሮጀክት

• ፕሮጀክቱ 3.3 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ሲሆን፣

• በግራና በቀኝ አቅጣጫ በአጠቃላይ 6 የመኪና መስመሮች (Lanes) እዲኖረው ተደርጎ እየተገነባ ይገኛል፣

• ሰፊ የእግረኛ መንገድ እና የቴሌኮም፣ የኤሌክትሪክ፣ የውኃና ፍሳሽ መሠረተ ልማቶች፣

• የመሬት ውስጥ መሸጋገሪያ መንገድ (Underpass) ያለው፣

• 18 ማዞሪያ አደባባይ ላይ 60 ሜትር ስፋት ያለው መሻገሪያ ድልድይ ( overpass) የሚገነባለት፣

• ከጦር ኃይሎች ወደ 18 ማዞሪያ የሚወስደውን ነባር የቀለበት መንገድ በማስፋት የማሻሻል ስራን ያካተተ ፕሮጀክት ነው።

ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሲደረግ፤ ከምዕራብ የከተማዋ ክፍል ወደ መሀል ከተማ የሚደረገውን ጉዞ በማቀላጠፍ ጊዜና ወጪ እንዲቀንስ ከማስቻሉም በላይ ለከተማዋ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት ይታመናል።

Comments are closed.