+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የቀጨኔ ቁስቋም የአስፋልት መንገድ ግንባታ በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን 2015 ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራሱ አቅም በከተማዋ እየገነባቸው ካሉ በርካታ ፕሮጀክቶች መካከል...

ባለፉት 6 ወራት በጋራ መኖሪያ ቤቶች 7.51 ኪ.ሜ የሚሸፍን የመንገድ ግንባታ ተከናውኗል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት በ20/80 እና በ40/60 በጋራ መኖሪያ...

ባለሥልጣኑ ባለፉት 6 ወራት ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶችን አመረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ከ180 ሚሊዮን ብር...

ለባለስልጣኑ ባለ ሙያዎች የግራውንድ ፔኔትሬቲንግ ራዳር ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2015 ዓም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ግንባታ ስራ ወቅት መረጃን ለመሰብሰብ የሚያስችል ግራውንድ ፔነትሬቲንግ ራዳር...

ባሳለፍነው ሳምንት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የአስፋልት ጥገና ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች...

በግንባታ ላይ የነበረው የካርል አደባባይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በካርል አደባባይ አካባቢ የሚታየውን የትራፊክ ፍስት የተቀላጠፈ ለማድረግ...

ማስፈንጠሪያዎቹን በመጫን የትዊተር ፣ ኢንስታግራም እና ዩቱዩብ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ ፤ ሃሳብዎን ያጋሩ ፤ተሳትፎዎትን ያጠናክሩ

ማስፈንጠሪያዎቹን በመጫን የትዊተር ፣ ኢንስታግራም እና ዩቱዩብ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ ፤ ሃሳብዎን ያጋሩ ፤ተሳትፎዎትን ያጠናክሩ

ትዊተር:- https://twitter.com/AbabaCity ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/ ዩቱዩብ ፡- https://www.youtube.com/@addisababacityroadsauthori1369

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ባለፉት 6 ወራት 360 ኪ.ሜ የሚሸፍን የጥገና ስራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 360 ኪ.ሜ ርቀት የሚሸፍኑ...

የለቡ ማሳለጫ ድልድይ አሁናዊ ገፅታ

እርስዎስ ምን ታዘቡ?

በከፍተኛ የመንግሥትና የህዝብ ሀብት በተገነቡ የተሽከርካሪና የእግረኛ መንገዶች ላይ የሚፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን በመጠቆም የመንገድ መብት ጥሰትን ለመከላከል የድርሻችንን እንወጣ።