+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

Comments are closed.