+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የተጎዱ መንገዶችን በመለየት ተከታታይ እድሳት እና ጥገና ማድረጋችንን ቀጥለናል

መንገዶቻችን ለትራፊክ ምቹ እንዲሆኑ ዘወትር እንተጋለን ፎቶ፡- የተጎዳ የአስፋልት ክፍልን በአዲስ አስፋልት ንጣፍ በመተካት የተከናወነ የመንገድ ጥገና (ከሳሪስ 58 እስከ...

የአንፎ የድጋፍ ግንብ ግንባታ 86 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26 ቀን 2015ዓ.ም፡- ከአለም ባንክ ወደ አንቦ መውጫ መስመር ላይ በተለምዶ አንፎ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እየተገነባ...

ቀጨኔን ከሽሮ ሜዳ የሚያገናኘው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከቀጨኔ 8 ቁጥር ማዞሪያ እስከ ሽሮ ሜዳ ቁስቋም ማሪያም ድረስ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ...

ከእንጦጦ ፍተሻ ኬላ-ፂዮን ሆቴል እየተከናወነ የሚገኘው የመንገድ መልሶ ግንባታ ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከእንጦጦ ፍተሸ ኬላ – ፂዮን ሆቴል የሚደርሰውን የመንገድ...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች የፀረሙስና ትግሉን ስኬታማ ለማድረግ የበኩላቸውን ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን አረጋገጡ

19ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ውይይት ተካሂዷል። አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ...

34ኛውን አለም አቀፍ የፀረ-ኤድስ ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ33ኛ...

የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 68 በመቶ ደርሷል፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት አጠቃላይ አፈፃፀሙ 68 በመቶ ላይ...

መንገዶቻችንን ከጉዳት እንጠብቅ

ዛሬ እንደ ቀልድ ማንሆል ውስጥ የጣልናት ፕላስቲክ ነገ የጎርፍ ማዕበል አስከትላ ማህበረሰባዊ ቀውስ ልትፈጥር እንደምትችል ልብ እንበል፡፡ የዛሬን ብቻ ሳይሆን...