+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የመንገድ መከላከያ አጥሮች እግረኞች ላይ የሚደርስን የትራፊክ አደጋ ከመከላከል አንጻር ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረክታሉ

በከተማችን ለረዥም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ እና በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸዉን የመንገድ መከላከያ አጥሮች በመለየት ተገቢዉን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ በአዲስ...

ኮንክሪት ምርት ጭነው በመንገዶች ላይ በሚያንጠባጥቡ ተሽከርካሪዎች ምክንያት መንገዶች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከጎሮ – ጃክሮሰ የሚወስደው መንገድ ላይ የኮንክሪት ሚክሰር በሚጭኑ ቸልተኛ አሽከርካሪዎች ለአርማታ የተዘጋጀ የሲሚንቶ...

ለነገ ዛሬ እየገነባን ነው!

በከተማችን የሚታዩ የትራፊክ መጨናነቅ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ትላልቅ የመንገድ ማሳለጫ መንገዶችን ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ እየገነባን ነው፡፡ ይህ በምስሉ...

በሳምንቱ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የአስፋልት ጥገና ስራ ተከናውኗል

ታህሳስ 15 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች ለብልሽት የተዳረጉ...

በሳምንቱ የተከናወኑ የድሬነጅ መስመር የፅዳት እና የመልሶ ግንባታ ስራዎች በከፊል

ታህሳስ 15 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በክረምት ወቅት በውሃ መፋሰሻ መስመሮች መደፈን ምክንያት የጎርፍ አደጋ ይከሰታል፤መንገዶችም ለብልሽት...