የመንገድ መከላከያ አጥሮች እግረኞች ላይ የሚደርስን የትራፊክ አደጋ ከመከላከል አንጻር ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረክታሉ
በከተማችን ለረዥም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ እና በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸዉን የመንገድ መከላከያ አጥሮች በመለየት ተገቢዉን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ በአዲስ የመተካት እና የጥገና ስራዎች እየተደረገላቸዉ ይገኛል
ፎቶ፡- ከሃና ማርያም ድልድይ ወደ ካዲስኮ አሸዋ መሸጫዉ አካባቢ
– ከእንጦጦ ማርያም ወደ ቁስቋም በሚወስደው መንገድ ላይ ጎርጎርዮስ የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል አከባቢ