+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ሳሪስ አደይ አበባ አካባቢ የመንገድ ጥገና እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ቀን 2015 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከሳሪስ አደይ አበባ- ቀይ መስቀል እና ወደ ቃሊቲ ማሰልጠኛ...

የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች የመፈፀም አቅም የሚያሳድጉ ተከታታይ የሆኑ ስልጠናዎች እየተሰጡ ነው፡፡...

ከእንጦጦ ፍተሻ ኬላ – ፂዮን ሆቴል የተጀመረው የመንገድ መልሶ ግንባታ በአስፋልት ንጣፍ ስራ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከእንጦጦ የፍተሻ ኬላ እስከ ፂዮን ሆቴል ድረስ ያለውን...

አየር ጤና ኪዳነምህረት አካባቢ የድሬኔጅ መልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ረጅም ጊዜ አገልግሎት በመስጠት እድሳት የሚያስፈልጓቸው የድሬነጅ መስመሮች በመለየት የመልሶ...

በሳምንቱ የተከናወኑ የአስፋልት ጥገና ስራዎች በከፊል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ፣10 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት እያከናወናቸው ከሚገኙ አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ስራዎች ጎን ለጎን...

ከአጉስታ – ወይራ ሰፈር አቋራጭ የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡-በተለምዶ አጉስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ መጋጠሚያ ድረስ አቋራጭ የመንገድ ግንባታ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡...

ራስን የማልማትና የመግለፅ ክህሎት ማሳደግ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ራስን የማልማትና የመግለፅ ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለሁለት ቀን...

ባለስልጣኑ የ5ወራት የእቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 3 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች የ5ወራት የመንገድ መሰረተ ልማት የእቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡...

ሳሪስ አደይ አበባ አካባቢ የድሬነጅ መስመር የመልሶ ግንባታና የፅዳት ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 3 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ ምክንያቶች የተዘጉ የድሬነጅ መስመሮች የፅዳትና የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ...

17ኛው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን አስመልክቶ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም፣– የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች 17ኛውን የብሄር-ብሄረሰቦች ቀን “ህብረ-ብሄራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን”...