+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

አየር ጤና ኪዳነምህረት አካባቢ የድሬኔጅ መልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ረጅም ጊዜ አገልግሎት በመስጠት እድሳት የሚያስፈልጓቸው የድሬነጅ መስመሮች በመለየት የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

ባለስልጣኑ የድሬኔጅ የመልሶ ግንባታ ስራ እያከናወነ ከሚገኙባቸው የከተማዋ አካባቢዎች መካከል አየር ጤና ኪዳነምህረት አካባቢ ተጠቃሽ ነው፡፡

የግንባታው ስራው 10 ሜትር የድሬነጅ መስመርና 12 ሜትር ርዝመት የሚሸፍን የድጋፍ ግንብ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.