ለነገ ዛሬ እየገነባን ነው!
በከተማችን የሚታዩ የትራፊክ መጨናነቅ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ትላልቅ የመንገድ ማሳለጫ መንገዶችን ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ እየገነባን ነው፡፡
ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የትራፊክ መጨናነቅ ችግር በለቡ ማሳለጫ ድልድይ ግንባታ ምክንያት የተፈጠረ ነው፡፡ አሁን ላይ ምንም እንኳ ችግሩ ገዝፎ ቢታይም በቀጣይ የግንባታ ስራው ሲጠናቀቅ ሁሉም ነገር ታሪክ ሆኖ ይቀራል፡፡ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል የሚባለው፡፡ ሰናይ ቀን!!


Previous Post
Next Post
Users Today : 30
Users Last 7 days : 261
Users Last 30 days : 1034