ከእንጦጦ ፍተሻ ኬላ-ፂዮን ሆቴል እየተከናወነ የሚገኘው የመንገድ መልሶ ግንባታ ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከእንጦጦ ፍተሸ ኬላ – ፂዮን ሆቴል የሚደርሰውን የመንገድ መልሶ ግንባታ ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡
ባለስልጣኑ አሁን ላይ 1 ኪ.ሜ ገደማ የሚሆነውን ነባሩን የአስፋልት ክፍል ሙሉ በሙሉ ቆርጦ በማንሳት የገረጋንቲ አፈር ሙሌት እና የሰብ ቤዝ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/
