+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

መንገዶቻችንን ከጉዳት እንጠብቅ

ዛሬ እንደ ቀልድ ማንሆል ውስጥ የጣልናት ፕላስቲክ ነገ የጎርፍ ማዕበል አስከትላ ማህበረሰባዊ ቀውስ ልትፈጥር እንደምትችል ልብ እንበል፡፡ የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገንም ዛሬ እናስብ፡፡ መልካም ቀን!!

Comments are closed.