የተጎዱ መንገዶችን በመለየት ተከታታይ እድሳት እና ጥገና ማድረጋችንን ቀጥለናል
መንገዶቻችን ለትራፊክ ምቹ እንዲሆኑ ዘወትር እንተጋለን
ፎቶ፡- የተጎዳ የአስፋልት ክፍልን በአዲስ አስፋልት ንጣፍ በመተካት የተከናወነ የመንገድ ጥገና (ከሳሪስ 58 እስከ ሃና ማሪያም )

መንገዶቻችን ለትራፊክ ምቹ እንዲሆኑ ዘወትር እንተጋለን
ፎቶ፡- የተጎዳ የአስፋልት ክፍልን በአዲስ አስፋልት ንጣፍ በመተካት የተከናወነ የመንገድ ጥገና (ከሳሪስ 58 እስከ ሃና ማሪያም )