+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከጀሞ አፍሪካ ሕንፃ -ጀሞ መስታዎት ፋብሪካ የመንገድ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል እየገነባው የሚገኘው የጀሞ አፍሪካ ሕንፃ -ጀሞ...

የባለስልጣኑ ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30 ቀን 2016ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ፣ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም...

ከሾላ ገበያ ወደ ሃያ ሁለት የሚወስድ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ መረብ ይበልጥ ለማስተሳሰርና የተሻለ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር...

ለስልጠና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ያዘጋጀውን የአገልጋይነትና...

የእንጠጦ እንጀራ ፋብሪካ መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ስራው እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በእንጠጦ እንጀራ ፋብሪካ የሚያከናውነውን የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ...

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ቀን 2016ዓ.ም፡-

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንደሰርድን...

የአውጉስታ- ወይራ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በተለምዶ አውግስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ ሰፈር ድረስ ሲገነባ የቆየው የመንገድ...

የቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ አደባባይ የማሻሻያ ግንባታ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ተሸጋግሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ በተለምዶ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአደባባይ...

ለባለስልጣኑ የጥበቃ ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የስራ ክህሎት ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአዲስ አበባ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በመተባበር 110 ለሚሆኑ...

በንብረት አያያዝና አጠባበቅ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአዲስ አበባ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በመተባበር 110 ለሚሆኑ...