+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የእንጠጦ እንጀራ ፋብሪካ መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ስራው እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በእንጠጦ እንጀራ ፋብሪካ የሚያከናውነውን የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ አስፋልት በማልበስ ላይ ይገኛል፡፡

በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የራስ ኃይል የሚገነባው ይህ መንገድ በአጠቃላይ 1 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና 12 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን፣ አሁን ላይ አጠቃላይ የፕሮጀክቱ አፈፃፀሙ 81 በመቶ ደርሷል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.