+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ ስራዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማሳደግ በተለያዩ ማዕዘናት በተገነቡ...

የውጨኛው ቀለበት መንገድ አካል በሆነው የጎሮ አደባባይ – አይ.ሲ.ቲ ፓርክ ጎዳና ላይ አስፋልት መንገድ እየተጠገነ ነው

ሰኔ 19 ቀን 2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የቱሉ ዲምቱ የፍጥነት መንገድን ከሰሜን ምስራቅ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ጋር በአጭር ርቀት የሚያገናኘው...

በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ እንዲችል ተደርጎ ከፍ ባለ የጥራት...

የከተማዋ አማራጭ የመውጫና መግቢያ ኮሪደር መንገድ ግንባታ

ከደቡባዊ አዲስ አበባ ቃሊቲ አደባባይ ተነስቶ በደቡባዊ ምስራቅ አቅጣጫ የሚገኙትን ቡልቡላ እና አቃቂ ወንዞችን ተሻግሮ ቂሊንጦ ሁለተኛ ቀለበት መንገድ አደባባይ...

የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ጥገና እና መልሶ ግንባታ ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ዳር የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮችን ደህንነት በመፈተሽ...

የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማድረግ የአክሰስ መንገድ ግንባታ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በስፋት እያከናወናቸው ከሚገኙ የአስፋልት መንገድ ግንባታ እና...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የኮብልስቶን መንገድ ግንባታና ጥገና ስራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 9 ቀን 2015 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግ ከአስፋልት መንገድ ግንባታ ጎን...

ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት አስቸኳይ የጥገና...

የቀራንዮ ድልድይ ግንባታ በመልካም አፈፃፀም ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ ሰኔ 8 ቀን 2015 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ውስጥ እየገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ...

የከተማዋ ዓይነ ግቡ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ አዳዲስ መንገዶች በዲዛይን ይዘታቸውም ሆነ በግንባታ የጥራት ደረጃቸው የላቁ በመሆናቸው፣ ከጊዜ ወደ...