+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሠራተኞች 25 ሺህ የአፕል ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ...

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሁላችንንም ተሳትፎ የሚጠይቅ ነው”

ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል በከተማዋ ኮሙኒኬሽን መዋቅር ስር...

እስራኤል ኢምባሲ አካባቢ በሚከናወን የህንፃ ግንባታ ሥራ ምክንያት ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት በእግረኛ መንገድ ላይ ጉዳት ደርሷል።

እስራኤል ኢምባሲ አካባቢ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት ምክንያት መገናኛ አካባቢ ጭምር መንገድ ስለተዘጋ በዚህ አካባቢ የምትጓዙ ሰዎች አማራጭ መንገድ ተጠቀሙ!

የከተማዋ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የመንገድ ግንባታና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 2 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ከፍተኛ ግብር ከፋዮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በመዲናዋ እየተገነቡ የሚገኙ የተለያዩ...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለም/ቤት ካቀረቡት ሪፖርት /በበጀት አመቱ ከመንገድ ልማት አንፃር የተከናወኑ ተግባራት/

የከተማውን የመንገድ መረብ ሽፋን የሚያሳድጉ፣ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያሳልጡ፣ የመንገድ ድህንነቱን የሚያረጋግጡ፣ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ፣ የጉዞ ጊዜን እና ገንዘብን የሚቀንሱ...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለም/ቤት ካቀረቡት ሪፖርት /በበጀት አመቱ የኘሮጀክቶች አፈፃፀምን በተመለከተ በከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑ ተግባራት/

የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎች መመለስ ላይ ጉልህ ሚና ያላቸው አዳዲስና ከባለፈው በጀት አመት የተሻገሩ ኘሮጀክቶችን ከ6ዐ ቢሊየን ብር በላይ በጀት...

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀረበውን የአዲስ አበባ ከተማ የ2015 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል::

ምክር ቤቱ በ2ኛ ዓመት በ4ኛ መደበኛ ጉባዔው የከተማ አስተዳደሩን የ2015 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ከአገልግሎት አሰጣጥና...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የመቃረቢያ መንገዶች ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጠጠር ደረጃ የመቃረቢያ መንገዶችን በመገንባት የመንገድ መሠረተ ልማትን...

በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸው የውስጥ ለውስጥ የኮብልስቶን መንገዶችን እየተጠገኑ ነው

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 29 ቀን 2015 ፣-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተለያዩ አከባቢዎች በጎርፍ እና በከባድ ተሸከርካሪዎች ጉዳት የደረሰባቸውን...