+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማድረግ የአክሰስ መንገድ ግንባታ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በስፋት እያከናወናቸው ከሚገኙ የአስፋልት መንገድ ግንባታ እና ጥገና ስራዎች በተጨማሪ የጠጠር መንገዶችን በመገንባት ለህብረተሰቡ የመውጫ መግቢያ መንገድ ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል፡፡

የውስጥ ለውስጥ አክሰስ መንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ ከተከናወነባቸው የከተማዋ አካባቢዎች መካከል፣ በምስራቅ አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሰፈር፣ ቦሌ ለሚ ት/ቤት አካባቢ እና ቃጥላ ማሪያም አካባቢ እንዲሁም ሌሎች የከተማዋ አካባቢዎች ይገኙበታል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.