+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከአደይ አበባ ስቴዲየም ወደ ቦሌ ቀለበት መንገድ የሚወስድ የመቃረቢያ መንገድ ግንባታ እየተከናወነ ነው

ግንቦት 19 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአደይ አበባ ስታዲየም ወደ ቦሌ ቀለበት መንገድ የመወስደውን...

የአቋራጭ መንገዶች የአስፋልት ጥገና ሥራ እንደቀጠለ ነው

ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹና ቀልጣፋ ለማድረግ በተለያዩ የከተማዋ...

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ባለፉት አስር ወራት ከ690 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች አከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች የ10 ወራት የመንገድ መሰረተ ልማት የእቅድ አፈፃፀም...

የውስጥ ለውስጥና የዋና ዋና መንገዶች የጥገና ስራ በመከናወን ላይ ነው

ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያየ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው ለትራፊክ ፍሰቱ አስቸጋሪ የሆኑ...

በመንገዶች ላይ የሚከሰተውን የጐርፍ አደጋ ስጋት ለመከላከል በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው የግንባታና ጥገና ስራ እንደቀጠለ ነው

ግንቦት 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በዝናብ ወቅት በመንገዶች ላይ የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ ስጋት...

“የቆሻሻ አወጋገድ ባህላችንን በማዘመን ፅዱ የሆኑ የዝናብ ውሃ መፍሰሻ መስመሮች እንፍጠር።”

በመዲናችን ጎርፍ እንዲከሰት ከሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቾች መካከል የውሃ መፍሰሻ መስመሮች ውስጥ የሚጣሉ ሊበሰብሱ የማይችሉ የፕላስቲክ የውሃ መጠጫ ዕቃዎች፣ ፌስታሎች እና...

የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመከላከል ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ በሚወስደው ጎዳና ላይ የድሬኔጅ መስመር ግንባታ ስራ ተከናወነ

ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በዝናብ ወቅት ለጎርፍ ተጋለጭ የሆኑ...

ቦሌ ሆምስ-ጎሮ ሌላው የመዲናዋ የመንገድ መረብ ማስተሳሰሪያ ፕሮጄክት

የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መረብ ይበልጥ በማስተሳሰር ቀልጣፋና ምቹ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር እና የከተማዋን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት በማፋጠን ዘመናዊ የከተማ...

ባለግርማ ሞገሱ የአቃቂ ወንዝ ተሻጋሪ ድልድይ

የቡልቡላ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ከቂሊንጦ እስከ ቱሉ ድምቱ ያለውን አካባቢ ማስተሳሰሪያ ገመድ የሚሆነው ግዙፉና ባለ ግርማ ሞገሱ የአቃቂ ወንዝ ተሻጋሪ...

በቀለበት መንገድ ላይ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

ግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቀለበት መንገድ ላይ የተጎዱ ቦታዎችን በመለየት የአስፋልት ጥገና...