+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የውስጥ ለውስጥና የዋና ዋና መንገዶች የጥገና ስራ በመከናወን ላይ ነው

ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያየ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው ለትራፊክ ፍሰቱ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት የአስፋልት ጥገና ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

ባሳለፍነው ሳምንት የአስፋልት መንገድ ጥገና ከተደረገላቸው አካባቢዎች መካከል ከላፍቶ ኮንዶሚኒየም – ላፍቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣ ከጦር ኃይሎች – መንዲዳ – ቤተል፣ ከጦር ኃይሎች – ኮካ ኮላ – አማኑኤል ያሉት የመንገድ ክፍሎች የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.