+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት አስቸኳይ የጥገና ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

በሰሜን አዲስ አበባ የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ከኮካኮላ – መሳለሚያ፣ ጀሞ ሚካኤል የትራፊክ መብራት አካባቢ፣ ከአውቶብስ ተራ – ኳስ ሜዳ – ጳውሉስ፣ ከሀግቤስ /አራት መንታ/ – አዲሱ ሚካኤል፣ ከፓስተር – ጨው በረንዳ፣ ከአውቶብስ ተራ – ፓስተር ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት አስቸኳይ የጥገና ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

በሰሜን አዲስ አበባ የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ከኮካኮላ – መሳለሚያ፣ ጀሞ ሚካኤል የትራፊክ መብራት አካባቢ፣ ከአውቶብስ ተራ – ኳስ ሜዳ – ጳውሉስ፣ ከሀግቤስ /አራት መንታ/ – አዲሱ ሚካኤል፣ ከፓስተር – ጨው በረንዳ፣ ከአውቶብስ ተራ – ፓስተር ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.