+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ናሳው ሪልስቴት አርሴማ ቀለበት መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ማልበስ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ ግንቦት 18 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ እየተገነቡ ካሉ በርካታ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው...

ከገዳመ እየሱስ – 18 መብራት – አጠና ተራ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

ግንቦት 17 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከገዳመ እየሱስ – 18 መብራት – አጠና ተራ...

የመዲናችን ጎዳናዎች የምሽት ገፅታ በከፊል

በቢጫና ጥቁር ጉልህ ቀለማት ያሸበረቁት የተሸከርካሪ እና የእግረኛ መተላለፊያ መንገድ አካፋይ የጠርዝ ድንጋዮች(curbstone)፣ እንዲሁም በምሽት ክፍለ ጊዜ በከተማችን ጎዳናዎች ላይ...

የወል ኃላፊነታችንን ለመወጣት አናመንታ!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የመዲናዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግና የትራፊክ እንቅስቃሴውን ምቹ ለማድረግ መጠነ ሰፊ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራዎችን...

የቂርቆስ ማርገጃ – ቡልጋርያ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፋልት ማልበስ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ሃይል እየተከናወነ የሚገኘው የቂርቆስ ማርገጃ – ቡልጋርያ...

የእነዚህ የምትመለከቷቸው ምስሎች ልዩነት ግልፅ ነው፡፡

ከምስሉ እንደታዘባችሁት የመዲናዋ ጎዳናዎች እንደዚህ ባማረና በዘመነ መልኩ ቢገነቡም በአጠቃቀምና ኃላፊነትን በአግባቡ ካለመወጣት የተነሳ የተገነቡበትን አላማ ስተዋል፡፡ በዚህም የተነሳ እግረኛውንና...

በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ጉዳት በደረሰባቸው መንገዶች ላይ የሚካሄደው የጥገና ሥራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግንቦት 12 ቀን 2014ዓ.ም አዲስ አበባ፡- በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙና ለብልሽት የተጋለጡ የአስፋልት መንገዶች እንደጉዳት መጠናቸው የጥገና ስራ እየተከናወነላቸው ይገኛል፡፡ባለስልጣን...

በተለምዶ ጀርመን አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ ድልድይ የጥገና እና የጽዳት ስራ እያከናወነ ነው፡፡

ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በድልድዮች እና በወንዞች ዳርቻ አካባቢ በሚደፋ የግንባታ ተረፈ...

የፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እሰከዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ይሆናል

ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በስራ ተቋራጭ እያስገነባው የሚገኘው የፑሽኪን አደባባይ – ጎተራ...

የሕብረተሰቡን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያሳልጡ ድልድዮች ግንባታና ጥገና ስራዎች እየተከናወኑ ነው

ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች የሚገኙና ለጉዳት የተጋለጡ ድልድዮችን በመልሶ...