+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በወንዞች ዳርቻ እና ድልድዮች አካባቢ የሚደፋ አፈር፣ ቆሻሻና የግንባታ ተረፈ ምርት ለጐርፍ አደጋ መከሰት ዋነኛ መንስኤ ሆኗል

ሚያዝያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- በወንዝ ዳርቻዎች አካባቢ ባሉ ድልድዮች ዙሪያ በመፈፀም ላይ ያለው የአፈር መድፋት፣ ቆሻሻ መጣልና...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል!!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በአሉ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል ::

መልካም በዓል!!!

ከአውቶቢስ ተራ- መሳለሚያ- 18 ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ችግር ፈተና ሆኗል

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 6 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከአውቶቢስ ተራ-መሳለሚያ እስከ ኮልፌ ቀለበት መንገድ ድረስ እየተገነባ ለሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት...

የኮዬ ፈቼ ኮንዶሚኒየም ፕሮጀክት 18 የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ደረጃ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በኮዬ ፈቼ የጋራ መኖሪያ መንደሮች ፕሮጀክት 18 ሎት 2 የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት...

በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አተገባበር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 4 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ግንባታ ሂደት እያጋጠሙት የሚገኙ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚያግዝ ውይይት...

ባለስልጣኑ በቀጣይ ሶስት ወራት ተጨማሪ የመንገድ ኘሮጀክቶችን አጠናቆ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየሰራ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ይህ የተገለፀው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ9 ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት ነው፡፡ የሥራ...

የመሰረተ ልማት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አ በባ፣ ሚያዚያ 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

ባለስልጣኑ በ9 ወራት ውስጥ 74 በመቶ የወሰን ማስከበር ስራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ 3157 ልዩ...

የባለስልጣኑ ሠራተኞች ተግባራዊ ዕቅድና ውጤታማ የስራ አፈፃፀም እንዲኖር የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በዕቅድ ዝግጅትና ሪፖርት አቀራረብ ላይ ያሉ ክፍተቶችን...