+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከወሎ ሰፈር-ኡራኤል መዳረሻ አካባቢ የመንገድ መጋጠሚያ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ ግንቦት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከወሎ ሰፈር ወደ ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ...

ለብልሽት የተዳረጉ መንገዶችን በመጠገን የተሻለ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር እየተሰራ ነው

ግንቦት 29 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በብልሽት ምክንያት ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት...

ማስታወቂያ

በመንገድ ግንባታ ምክንያት ዝግ የሚሆን መንገድ ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ እና የተሳለጠ በማድረግ የህብረተሰቡን...

የአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ስራው በመፋጠን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀሞ ሚካኤል አከባቢ የሚገኘው ከአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ...

መጪውን የክረምት ወራት ታሳቢ ያደረገ የድሬኔጅ መስመር ግንባታና ጥገና ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መጪውን የክረምት ወራት ታሳቢ ያደረጉ የመንገድ ዳር የዝናብ...

የተወደዳችሁ የገፃችን ተከታታዮች፤

በየጊዜው ለምታደርሱን አስተያየትና ጥቆማ ያለንን አክብሮት በዚህ አጋጣሚ እየገለፅን፤ ከሰሞኑ ከደረሱን ጥቆማዎች መካከል አንዱ የሚከተለው እንደነበር ልናስታውሳችሁ ወደድን፡- Yareds Eshetu...

የሰሚት 40/60 ኮንዶሚንየም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ለማልበስ የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 ቀን 2014 ዓ.ም ፡- የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ለማልበስ የቅድመ ዝግጅት ስራ...

ስለተሰጠን አስተያየት

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በድልድዮችና በወንዞች ዳርቻ ላይ የሚደፋ የግንባታ ተረፈ ምርት፣ ደረቅ ቆሻሻና መሰል ተያያዥ ችግሮች በመጭው የክረምት ወራት ለጎርፍ...