በከተማችን እየተመዘገበ ያለው ውጤት አዲስ አበባ ደረጃዋን በሚመጥን የእድገት ደረጃ ውስጥ ያለች መሆኑን የሚያመላክት ነው
በከተማችን እየተመዘገበ ያለው ውጤት አዲስ አበባ ደረጃዋን በሚመጥን የእድገት ደረጃ ውስጥ ያለች መሆኑን የሚያመላክት ነው ፡፡ አቶ ሞገስ ባልቻ በብልፅግና...
በከተማችን እየተመዘገበ ያለው ውጤት አዲስ አበባ ደረጃዋን በሚመጥን የእድገት ደረጃ ውስጥ ያለች መሆኑን የሚያመላክት ነው ፡፡ አቶ ሞገስ ባልቻ በብልፅግና...
በካፒታል ፕሮጀክት ተግባራዊ ያደረግናቸው የልማት ስራዎች ዘላቂ ልማትን የሚያረጋግጡ ፤የገቢ ምጭን የሚያሳድጉና ወጪ የሚቀንሱ ናቸው::የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ እና...
የመንገድ መሠረተ ልማት፡- 135 ኪ.ሜ የተሽከርካሪ መንገድ፣ 246 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ፣141 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ፣ 43 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ፣ 53...
የከተማውን የመንገድ መረብ ሽፋን የሚያሳድጉ፣ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያሳልጡ፣ የመንገድ ድህንነቱን የሚያረጋግጡ፣ለኢንቨስመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ፣ የጉዞ ጊዜንና ገንዘብን የሚቀንሱ የመንገድ ግንባታና...
በፍትህ ሥርዓታችን የሕግ የበላይነትን በማስከበር የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዲጎለብት ለማድረግ በፍትሐብሔር ጉዳዮች የከተማ አስተዳደሩንና የነዋሪውን መብትና ጥቅም ከማስጠበቅ አንፃር ክርክር...
ፐሮግራሙ የከተማችንን 1.3 ሚሊዮን ህጻናትን በተለይ ደግሞ 330‚000 አነስተኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰብ የተገኙ ህጻናት ለመድረስ ያለሙ አምስት አንኳር ኢኒሼቲቮሽን አቅደን...
በተቋማት ምቹ የስራ አካባቢ ለመፍጠር ከ2 ሽህ 147 በላይ የመንግስት ሰራተኞች በህጻናት ማቆያ ልጆቻቸውን እንዲከባከቡ በማድረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል። በተቋማት...
በሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች የኅብረተሰቡን ተሳትፎ ለማጎልበት በአካባቢ ሠላም፣ በአብሮነትና ትብብር የሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ በድግግሞሽ ከ7.9 ሚሊዮን በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን...
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት የምስጋና እና የደረጃ...