+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በ2017 በጀት ዓመት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶች ተመርተዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ላከናወናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች...

አዲስ አበባን ከቀድሞ ታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት እንገኛለን።

ዛሬ 4 ኪሎ ፕላዛን፣ 4 ኪሎ የገበያ ማዕከልን እና መኪና ማቆሚያን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ። የአገራችን ብሎም የከተማችን አበይት...

በአንድ ጀንበር 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅድ በላይ መሳካቱን ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ ።

በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ 714.7 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል ፡፡...

በበጀት ዓመቱ ከ1 ሺ 391 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ተከናውኗል

ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት 1 ሺ 391.5 ኪሎ ሜትር...

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በ”አንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን” ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመሣተፍ አሻራቸውን አኑረዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራር እና ሰራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል...

በተናበበና በተቀናጀ የልማት ውጤት ያጌጠች ማራኪ ከተማ – አዲስ አበባ፤

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት፤ የጠራ ዕቅድ በማቅረብ፣ ወቅቱን የጠበቀ የግዥ ሂደት እንዲከናወን እና ክፍያ በመፈፀም፤ እንዲሁም...