በበጀት ዓመቱ በመንገድ ልማት ዘርፍ
የከተማውን የመንገድ መረብ ሽፋን የሚያሳድጉ፣ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያሳልጡ፣ የመንገድ ድህንነቱን የሚያረጋግጡ፣ለኢንቨስመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ፣ የጉዞ ጊዜንና ገንዘብን የሚቀንሱ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎችን በማከናወን በዚህም፤-
371 ኪ.ሜ. የሚሸፍን አስፓልት
95.2 ኪ.ሜ የኮብል
16.1 ኪ.ሜ ጠጠር ግንባታ
107 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ ግንባታ
3.7 ኪ.ሜ የድጋፍ ግንብ እና የድሬንጅ ግንባዎች
1‚180 ኪ.ሜ የሚሸፍን የመንገድ ጥገና ስራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡
