+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የሰራተኞች ውይይት ተካሄደ

የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንም በጋራ ተከብሯል;; አዲስ አበባ፣ የካቲት15 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሠራተኞች በ2017...

አሁን!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሰራተኞች እና በየደረጃው የሚገኙ የሥራ መሪዎች በ2017 በጀት ዓመት 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና ቀጣይ የትኩረት...

በሎት 5 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት13 ቀን 2017፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በኦፕሬሽን ዘርፍ የሚያከናውነውን የራስ ኃይል የመንገድ ግንባታ ለማቀላጠፍ በዚህ በጀት...

ዛሬ ማለዳ በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የገነባነውን እና ለሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የህጻናት የነርቭ እና ህብለሰረሰር ቀዶ ጥገና ህክምና የልህቀት ማዕከል አስመርቀናል።

ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች የተሟሉለት ይህ የልህቀት ማዕከል በዓመት ከአምስት ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ህጻናት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ለሀገራችን ህጻናት ትልቅ አስተዋፅዖ...

ወጂ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የድልድይ ግንባታ ስራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት13 ቀን 2017 ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ወጂ ተብሎ በሚጠራው...

ፍትሃዊ የትምህርት ሽፋንና ተደራሽነትን ከማሳደግ አኳያ የተማሪ ቅበላን 1,253,737(106%) ማድረስ ተችሏል፤

ይህም ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር አፈፃፀሙ ሲነፃፀር 89,049 ብልጫ ያለዉ ነዉ፡፡ የትምህርት ፍትሀዊነትን ከማስፈንም አካያ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የልዩ ፍላጎት...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነዋሪዎችን የኑሮ ጫናን ለማቃለል የተዘረጋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን በተመለከተ፦

– በበጀት አመቱ አጋማሽ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለዘላቂ ልማት ያለውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ በሚከናወኑ የሰው ተኮርና የበጎ ፈቃድ ተግባራት 1,197,413 (ከ100%...

ከተማ አስተዳደሩ ባለፉት 6 ወራት በቱሪዝም ዘርፉ ያሳካቸዉ ዉጤቶች በተመለከተ፤-

ከተማችንን በባህልና በቱሪዝም ተወዳዳሪ እንድትሆን ከማድረግ አኳያ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች በማስፋፋት በከተማዋ የቱሪስት ፍሰት የማሳደግ ስራ ተሰርቷል፡፡ በተጨሪም 4,424,062 የሀገር...

ከተማ አሰተዳደሩ ባለፉት 6 ወራት ውበትና አረንጓዴ ስራዎች በተመለከተ

የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ከማስፋፋት አንፃር፤ በግማሽ ዓመቱ አረንጓዴ ቦታዎችን ማልማትና መንከባከብብ በተመለከተ 163.1ሄ/ር አዳዲስ የመንገድ ፓርክ እና ቁርጥራጭ ቦታዎችን...

ከተማ አሰተዳደሩ ባለፉት 6 ወራት የቤት መሰረተ ልማትን በተመለከተ

ከቤቶች ልማት አንጻር በበጀት ዓመቱ የከተማዋን የቤት አቅርቦት ለማሻሻል በመንግስት አስተባባሪነት፣ በሪል ስቴት እና በግል አልሚዎች በተለያዩ መርሃ-ግብሮች 27,304 የቤቶች...