+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

“ዛሬ በልደታ እና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች የተመረቁት ስማርት ወረዳ ህንፃዎች “

የልደታ ክፍለከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ሕንፃ

👉 12,000 ካ.ሜ አጠቃላይ የወለል ስፋት አልው ፣

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 01

👉7,260 ካ.ሜ አጠቃላይ የወለል ስፋት አለው

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 12

👉8,122 ካ.ሜ አጠቃላይ የወለል ስፋት አለው

እነዚህ ዘመናዊ የአስተዳደር ሕንፃዎች እያንዳንዳቸው

👉ከ60 በላይ ቢሮዎችና ተጨማሪ የስራ ስፍራዎች አሏቸዉ ፣

👉 ስማርት ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸውና የአካል ጉዳት ያለባቸውን ወገኖች ከግምት ያስገቡ ሊፍቶች አሏቸው፣

👉የህፃናት ማቆያ ፣

👉ጂምናዚየም ፣

👉የመጀመሪያ ሕክምና አገልግሎት መስጫ ፣

👉 400 መቀመጫዎችን መያዝ የሚችሉ መሰብሰቢያ አዳራሾች ፣

👉ከምድር በታች እና በምድረ ግቢዎቹ የሚገኙ የተሸከርካሪ ማቆሚያዎች ፣

👉አረንጓዴ ስፍራዎች እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መሰረተ-ልማቶች የተሟሉላቸው ናቸው፡፡

እነዚህ ዘመናዊ ሕንፃዎች ከዚህ ቀደም እንደምናውቃቸው የወረዳ አስተዳደር ሕንፃዎች አይነት ሳይሆኑ በቀጣይ የሚሰጡ የስማርት (ስሉጥ) ከተማ አገልግሎቶችን ጭምር ታሳቢ ያደረጉ የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማቶችን ያሟሉ ናቸው።

Comments are closed.