ከተማ አስተዳደሩ ባለፉት 6 ወራት በቱሪዝም ዘርፉ ያሳካቸዉ ዉጤቶች በተመለከተ፤-
ከተማችንን በባህልና በቱሪዝም ተወዳዳሪ እንድትሆን ከማድረግ አኳያ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች በማስፋፋት በከተማዋ የቱሪስት ፍሰት የማሳደግ ስራ ተሰርቷል፡፡
በተጨሪም 4,424,062 የሀገር ውስጥና 546,443 የውጪ ሀገር ቱሪስቶች ከተማዋን መጎብኘት ችለዋል።
ከሀገር ውስጥ እና ከዉጭ ቱሪስቶች ብር 96.8 ቢሊዮን ገቢ በመሰብሰብ ወደ ከተማዋ የግልና የመንግስት ገቢ /ኢኮኖሚ/ ፈሰስ እንዲሆን ማድረግ ተችሏል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
