+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመከላከል እየተከናወነ የሚገኘው የድሬኔጅ መስመር ፅዳትና የጥገና ስራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የከተማዋን የመነገድ ደህንነት ለማረጋገጥ እና በዝናብ ወቅት ሊከሰት...

ከአስኮ ታክሲ ተርሚናል- ሚኪላንድ ኮንዶሚኒየም የሚወስደው መንገድ የማስፋፍያ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአስኮ ታክሲ ተርሚናል ወደ ሚኪላንድ ኮንዶሚኒየም የሚወስደው መንገድ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡

በዚህ መሰረት:- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች አዋጅን ካቢኔው ተወያይቶ ለአዲስ አበባ ምክር ቤት እንዲቀርብ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 2ኛ....

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ባስተላለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ የሠራተኞች ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ የካቲት 6 ቀን 2017፡- 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎችና ባስተላለፋቸው ውሣኔዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የሠራተኞች የውይይት...

ለ38ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ድምቀት መንገዶችን የማስዋብ እና የጥገና ስራ ተከናውኗል

የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 38ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ድምቀት እንግዶች በሚተላለፉባቸው...

አዲስ አበባ የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ወደ ምድረ ቀደምት፣ የፓን አፍሪካኒዝም መነሻ እንዲሁም የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት ተምሳሌትና ኩራት ወደ ሆነችው ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጣችሁ ትላለች።

አዲስ አበባ እንደ ስሟ ዉብ እና አዲስ ሆና በድንቅ የእንግዳ ተቀባይነት ስሜት ልታስተናግዳችሁ ተዘጋጅታለች። ውድ የከተማችን ነዋሪዎችም በተለመደዉ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት...