+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

አሁን!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሰራተኞች እና በየደረጃው የሚገኙ የሥራ መሪዎች በ2017 በጀት ዓመት 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡

ዝርዝሩን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እናደርሳለን።

የተሻለ መንገድ፣ ለተሻለች አዲስ አበባ

Comments are closed.