+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ የመረጃ አያያዝ ሶፍትዌር ስራ ላይ ለማዋል ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ...

በ5ኛው የህብረት ስምምነት ሰነድ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ጋር በመተባበር ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ...

ግዙፉ የቃሊቲ – ቂሊንጦ አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት አሁናዊ ገፅታ በከፊል

የባለስልጣን መስሪያቤቱ ሴት ሠራተኞች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሴት ሠራተኞች የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የአድዋ ድል...

የኤድናሞል -22 ማዞሪያ እንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16 ቀን 2016፡- ዘመናዊ የትራፊክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ የሚደረግበት የኤድናሞል -22 ማዞሪያ – እንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት...

ቦሌ ቡልቡላ 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 በሚገኘው ቡልቡላ...

የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሁሉም አቅጣጫ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በደቡባዊ አዲስ አበባ ክፍል እያስገነባቸው ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ...

የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም – ውጭ ቀለበት የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በስራ ተቋራጮች እያስገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል...

ከኪዳነምህረት አደባባይ ወደ መንዲዳ የሚወስደው መንገድ ጥገና እየተደረገለት ነው

መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከኪዳነ ምህረት አደባባይ ወደ መንዲዳ የሚወስደውን መንገድ በመጠገን...

ከጀሞ አፍሪካ ሕንፃ -ጀሞ መስታዎት ፋብሪካ የመንገድ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል እየገነባው የሚገኘው የጀሞ አፍሪካ ሕንፃ -ጀሞ...