+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የጎርፍ ስጋትን ለመከላከል የሚያስችሉ የድሬኔጅ ግንባታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣የካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ የጎርፍ ስጋትን ለመቀነስና ለመከላከል የሚያስችሉና ከ6.4 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው...

በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የአክሰስ መንገድ ግንባታ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየገነባቸው ከሚገኙ የአስፋልት መንገዶች በተጨማሪ፣...

አድዋ፤

የመላው ጥቁር ህዝቦች የፀረ-ቅኝ አገዛዝ የድል አርማ፣ የኢትዮጵያውያን የአንድነት ማህተም እና የወል ታሪከ ድር።

በፒያሳና አካባቢው ሲካሄድ የቆየው የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ተጠናቀቀ

የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በፒያሳና አካባቢው ሲያካሂድ የነበረውን የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ሥራ...

ቋሚ ኮሚቴው የባለሥልጣኑን የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ገመገመ

የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች የትራፊክ ፍሰትንና ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስአበባ፣ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የትራፊክ ፍሰትንና ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ...

የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ አሁናዊ ገፅታ

በቡልቡላና አቃቂ ወንዞች ላይ የተገነቡትን እና በድምሩ ግማሽ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸውን ግዙፍ የወንዝ መሻገሪያ ድልድዮች አካቶ እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ...

ከቃኘው ሻለቃ አደባባይ ወደ ግብፅ ኤምባሲ የሚወስደው አቋራጭ መንገድ በጥገና ላይ ነው

ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፦ በዚህ ሣምንት የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ እየተከናወነ ከሚገኝባቸው አካባቢዎች መካከል ከቃኘው ሻለቃ አደባባይ...

የፈረንሳይ ኤምባሲ- አቦ ቤተክርስቲያን የመንገድ ግንባታ አሁናዊ ገፅታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል ከሚገነባቸው መንገዶች መካከል አንዱ የሆነውን የፈረንሳይ ኤምባሲ-...

የመውጫና መግቢያ መንገዶች ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ለአዲስ አበባ የከተማ ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ከሚገኙ የመሠረተ-ልማቶች አንዱ መንገድ ነው፡፡...