+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከመንገድ መሰረተ-ልማት ባለድርሻ አካላትና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ዋርካ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ጋር በመተባበር...

የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም፡-“የባለድርሻ አካላትና የህብረተሰብ የላቀ ተሳትፎ ለዘላቂ የመንገድ መሰረተ ልማት!”በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች...

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ አካባቢዎች የውሃ መፍሰሻ መስመሮች ክዳን ጥገና ስራ ተከናውኗል

ታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በስርቆትና በተሽከርካሪ ጉዳት ደርሶባቸው ክፍት...

የአቋራጭ መንገዶች ግንባታ ለትራፊክ መሳለጥ ወሳኝ ሚና አላቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በከተማችን አዲስ አበባ በርካታ አማራጭና አቋራጭ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተገንብተው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡...

የየካ ጣፎ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ የስራ እንቅስቃሴ

አዲስ አበባ፣ ታህሣስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ምቹ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲኖራቸው...

በቸርችል ጎዳና እና አካባቢው የአስፋልት ጥገና ስራ ተከናወነ

ታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ጥገና ስራ ካከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ የቸርችል...

የፈፃሚዎችን የስራ ክህሎት የሚያጎለብት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በከተማ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የሠራተኞች የአቅም ግንባታ አካል የሆነው የስራ ክህሎት ስልጠና የአዲስ...