+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ለአደጋ ስጋት ምክንያት የሆኑ ችግሮችን ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር እንዲፈቱ የስራ መመሪያ ተሰጠ።

በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ ቤት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከተማ ተቆፍረዉ ክፍቱን በተተዉና ዉሀ ባቆሩ ጉድጓዶች ዉስጥ በሰዉ ህይወት...

ቦሌ ሚካኤል አካባቢ የሚገኘው አደባባይ ተነስቶ ለትራፊክ ክፍት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው አደባባይ የሚታየውን የትራፊክ...

የከተማዋን የእግረኛ መንገዶች የማዘመን ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በርካታ አካባቢዎች ላይ ምቹ እና ዘመናዊ የእግረኛ...

ከስድስት ኪሎ ወደ ፈረንሳይ የሚወስደው የአስፋልት መንገድ በጥገና ላይ ነው

ህዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከስድስት ኪሎ – ፈረንሳይ – ጉራራ ኪዳነምህረት የሚወስደውን...

35 ኛውን የዓለም አቀፍ የፀረ-ኤድስ ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ34ኛ...

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ...

ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚገኝውን አደባባይ በማንሳት በትራፊክ መብራት የመተካት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በከተማዋ የመንገድ መጋጠሚያ ስፍራዎች የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ችግር...

ቃሊቲ ቆርኪ አካባቢ የውስጥ ለውስጥ መንገድ በመልሶ ግንባታ ደረጃ ጥገና እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የህብረተሰቡን የመንገድ መሠረተ-ልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች...

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የነጭ ሪቫን ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ...

የቃሊቲ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራ እየተፋጠነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የቃሊቲ አደባባይ – ቱሉ ዲምቱ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ቀሪ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች...