የቃሊቲ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራ እየተፋጠነ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የቃሊቲ አደባባይ – ቱሉ ዲምቱ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ቀሪ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች በቀጣይ 3 ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለመፈፀም በትኩረት እየተሰራ ይገኛል።
ፕሮጀክቱ በአሁኑ ወቅት 78 በመቶ አፈጻጸም ላይ የደረሰ ሲሆን በቀጣዮቹ 3 ተከታታይ ወራት ውስጥ ደግሞ የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity