በቸርችል ጎዳና እና አካባቢው የአስፋልት ጥገና ስራ ተከናወነ
ታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ጥገና ስራ ካከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ የቸርችል ጎዳና ነው፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት በቴዎድሮስ አደባባይ እና አካባቢው የአስፋልት የጥገና ስራ የተከናወነ ሲሆን በተመሳሳይ በዋናው ፖስታ ቤት እና ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ እሪ በከንቱ የሚወስደው መንገድ ጥገና ተደርጎለታል፡፡
በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ የሚገኘው የመንገድ ጥገና ሥራ የቀኑን ክፍለ ጊዜ የትራፊክ ፍሰት በማያስተጓጉል መልኩ በሌሊትና በእረፍት ቀናት ጭምር በመከናወን ላይ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/


Previous Post
Next Post
Users Today : 51
Users Last 7 days : 282
Users Last 30 days : 1055