+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የበሻሌ ኮንዶሚኒየም የመንገድ ግንባታ አስፋልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከ324.3 ሚሊዮን ብር በላይ እየተገነባ የሚገኘው የበሻሌ ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት...

ከቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ወደ ውጨኛው ቀለበት መንገድ የሚያገናኘው የመንገድ ግንባታ የአስፋልት ማንጠፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ እያስገነባቸው ከሚገኙ በርካታ የመንገድ ፕሮጄክቶች መካከል...

ከጎጃም በረንዳ ወደ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን የሚወስደው መንገድ በጥገና ላይ ነው

ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከጎጃም በረንዳ ወደ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ በመጠገን...

ለብልሽት የተዳረጉ አጫጭርና አቋራጭ የአስፋልት መንገዶችን በመጠገን የተሻለ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር እየተሰራ ነው

ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዋና ዋና መንገዶች ላይ እያከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ጥገና ስራ ጎን...

የቦሌ ሚካኤል- ተሻጋሪ ድልድይ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

የቦሌ ሚካኤል- ተሻጋሪ ድልድይ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የቦሌ ሚካኤል አደባባይ የላይና የታች መንገድ ቡልቡላ ካባ መግቢያ የመንገድ ፕሮጀክት አንድ አካል...

ጠ/ሚ አብይ አህመድ(ዶ/ር)

“አዲስ አበባን ስንመለከት ባለፉት ሶስት አመታት ብቻ 151 ኪ/ሜ አስፓልት ተሰርቷል፡፡ተጠናቆ ስራ ጀምሯል፡፡አንዳንዱ እስከ 60 ሜትር ስፋት አለው፡፡ 151 ሲባል...

የአራራት ካራ ኮተቤ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ክረምቱ ተጠናክሮ ከመግባቱ በፊት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ ።

በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በተደጋጋሚ ከ ነዋሪዎች ቅሬታ የሚቀርበትን የአራራት ካራ ኮተቤ መንገድ...

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተሰጠ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዘንድሮ ክረምት በጎርፍ አደጋ ስጋት ያለባቸው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል አዲስ አበባ...

ከቂርቆስ ወደ ጎፋ ማዞሪያ የሚወስደው ማሳለጫ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፡- ሰኔ 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነው ከቂርቆስ ወደ...

የቄራ – ጎፋ መብራት ኃይል የመንገድ ግንባታ በመፋጠን ላይ ነው

አዲስ አበባ – ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የቄራ ከብት በረት – ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታን በአጭር...