መንገድ ጥገና የግንባታን ያህል ትኩረት ይሻል
መንገዶች በአገልግሎት ብዛት፣ በውሃ ፣ ከአቅማቸው በላይ በሆነ ከፍተኛ ጫና ምክንያት አሊያም በሌሎች በአጠቃቀም ችግሮች ምክያት ሊበላሹ ይችላሉ፡፡
መንገድ በከፍተኛ ወጪ ከተገነባ በኋላ አገልግሎቱን ዘላቂ ለማድረግ ተከታታይ እድሳትና ጥገና ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋ መንገዶች ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ተከታታይ ጥገና ያደርጋል፤ የተበላሹትን መንገዶች ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ እድሳት ያደርጋል፤ በያዝነው 2015 በጀት ዓመትም 611.7 ኬ.ሜ. መንገድ ለመጠገን አቅዶ እየሠራ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ሰዓትም በበርካታ የከተማዋ ቦታዎች ላይ ሰፊ የጥገና ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ ቦታዎች አንዱ ከአለም ባንክ አደባባይ- አንፎ አደባባይ ነዉ (ፎቶግራፍ )
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም: https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ : https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር : https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/addisababaroads/
