መንገዶቻችን በጋራ ሀብታችን የተገነቡ፣ ለጋራ ጥቅም የሚውሉ፣ አንጡራ ሀብቶቻችን ናቸው
አንዳንድ ኃላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች በጋራ ሃብታችን ላይ ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህገወጥ ድርጊት ሲፈፀሙ በቸልተኝነት አንለፍ፡፡
ጥቂቶች በሚያደርሱት የመንገድ ሀብት ጉዳት የምንቸገረው ሁላችንም ነን፡፡ ስለሆነም በጋራ መጠቀሚያ ሃብታችን ላይ የሚደርሱ ህገ ወጥ ተግባራትን በጋራ እንከላከል፡፡
ማንኛውንም ከመንገድ ሃብት ጋር የተገናኘ ጥቆማ ለመስጠት በ ነጻ የስልክ መስመር 8267 ይደውሉ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም: https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ : https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር : https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/addisababaroads/
