+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በዓለም አቀፍ የምህንድስና ውል ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ ፊዲክ(FIDIC) የዓለም አቀፍ ፕሮጀክቶች የውል ሰነዶች አዘገጃጀትና አተገባበር ላይ...

በተካሄደ የዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር ላይ ባለስልጣኑ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ

ቅድሚያ ለደህንነቶ! በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣንና አይ.ኤፍ.ኤች ኢንጂነሪንግ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የጎዳና ላይ የዱላ...

የመንገድ ጥገና ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል

መስከረም 26 ቀን 2015ዓ.ም አዲስ አበባ ፡- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የመንገድ ሽፋን ለማሳደግ እና ፍሰቱን የተሳለጠ ለማድረግ በብልሽት...

የባለሙያዎችን የመፈፀም አቅም የሚያሳድጉ ተከታታይ ስልጠናዎች እየተሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣መስከረም 27 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ ያሰማራቸውን ባለሙያዎች የመፈፀም አቅም ማሳደግ...

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1497ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል -መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ!

የድልድይ ጥገና ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

መስከረም 26 ቀን 2015ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ለረጅም ዓመታት አገልግሎት በመስጠት የመፍረስ አደጋ የገጠማቸውን ድልድዮች በመለየት የጥገና...

የቤዝ ኮርስ እና አስፋልት ጥገና ስራ ጎሮ ትራፊክ መብራት አካባቢ.

ኢትዮጵያ ዛሬ የምታስመርቀው የሳይንስ ሙዚየም በውስጡ ምን ምን ነገሮችን ይዟል?

በመዲናችን አዲስ አበባ አስደናቂ የቀለበት ቅርጽ ያለው ህንጻ እና ማራኪ የጉልላት ቅርጽ ያለው ተደርጎ የተገነባው ማዕከል በአይነቱ አዲስ የሆነው የስነጥበብና...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ጥገና ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል

መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በብልሽት ምክንያት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ያልሆኑ መንገዶችን በመለየት...

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!