+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከቆሬ አደባባይ ወደ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የሚወስደው የአስፋልት መንገድ ጥገና ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት የትራፊክ ፍሰቱን የተሳለጠ ለማድረግ በብልሽት ምክንያት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ያልሆኑ መንገዶችን በመለየት መጠነ ሰፊ የጥገና ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

ባለስልጣኑ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የጥገና ስራ ካከናወነባቸው የከተማዋ አካባቢዎች መካከል ከቆሬ አደባባይ ወደ አቡነአረጋዊ ቤተክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ተጠቃሽ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.